በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የተመራ ልዑክ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና ጄ. መሐመድ ጋር ወላጆቻቸውን ያጡ እና ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን መደገፍ በሚቻልበት ዙሪያ መከረ
የቻይና የንግድ ሥራ በአፍሪካ ለማህበራዊ ኃላፊነቶች ጥምረት በአፍሪካ ሊገነባ ካቀደው 1 ሺ መንደሮች ውስጥ ትልቁን ድርሻ ለኢትዮጵያ እንደሚሰጥ አስታወቀ
በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት የተቀረጸ ብሔራዊ ስትራቴጂ እቅድ እና የድርጊት መርሀ ግብር ይፋ ሆኗል
previous arrow
next arrow
 

ዜና | News

የገጠር ሴቶችን በትምህርትና በቴክኖሎጂ መደገፍና ማብቃት ወሳኝ ነው

የገጠር ሴቶችን በትምህርትና በቴክኖሎጂ መደገፍና ማብቃት ወሳኝ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ገለጹ። ዓለም አቀፉ የገጠር ሴቶች ቀን “በገጠር የሚኖሩ ሴቶችን በትምህርትና በቴክኖሎጂ ተደራሽነት ማብቃት!” በሚል...

ሙሉውን አንብብ

እንደዜጋ ብሔራዊ አንድነታችን እንዲጠናከር፣ የሀገራችን ሉዓላዊነት እንዲረጋገጥ፣ ዕድገቷ እንዲፋጠንና በአለም አደባባይ ከፍ ብላ እንድትታይ በየተሰማራንበት መስክ መረባረብ ይጠበቅብናል

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሠራተኞች የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ በተለያዩ መርሀ ግብሮች አከበሩ። ቀኑን ምክንያት በማድረግ የተቋሙ አመራሮችና...

ሙሉውን አንብብ

ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ ምርጥ ተሞክሮዎችን በመጋራት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ዘርፎች ላይ ተወያዩ::

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በትላንትናው ዕለት በፅ/ቤታቸው በኢትዮጵያ የሩዋንዳ አምባሳደር ከሆኑት አምባሳደር ቻርለስ ካራምባ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር...

ሙሉውን አንብብ

የሚኒስቴር መስሪያቤቱ ተልዕኮ

በማህበራዊ ዘርፍ

ዜጎች የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎት (የአካል ጉዳተኞች እኩል እድልና ሙሉ ተሳታፊነት እንዲረጋገጥ፣ አረጋውያን ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙና ተሳትፎአቸው እንዲጎለብት፣ በልዩ ልዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት በድህነት ተጋላጭነትና መገለል ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የተለያዩ ድጋፎችን) እንዲያገኙ ማድረግ

በሴቶች እና ህፃናት ዘርፍ

ሴቶችን በልማት፣ በመልካም አስተዳደርና በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ፤ የህፃናትን መብትና ደህንነት ማስጠበቅ እና የፆታ ዕኩልነትን ማስፈን

ወጣቶች ዘርፍ

ወጣቶች በልማት፣ በመልካም አስተዳደርና በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ

Follows us on Social Media