200 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች የሚገኙ 200 ኢትዮጵያውን ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል።

በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት 200 ዜጎች ውስጥ አንድ ሴት ትገኝበታለች። ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ከሚያዚያ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ከኦማን ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ 1ሺህ 579 ኢትዮጵያውያንን መመለስ ተችሏል ። በኦማን የሚገኙ 1ሺህ 590 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ለመመለስ መታቀዱ የሚታስ ነው።

 

Please follow and like us: