”እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሁሉም ነገር በላይ ምርጫችን ሰላም ነው” – የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ ብናልፍ አንዱአለም

የሰላም ሚኒስትሩ ክቡር አቶ ብናልፍ አንዱአለም ይህን ፍላጎታችንን እና ለሰላም ያለንን ቁርጠኝነት ለዓለም እናሳያለን ብለዋል።

”ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበበ ከተማ በተካሄደው የሰላም ሩጫ ላይ ሚኒስትሮች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፣ የውጭ ሃገር ዲፕሎማቶችና አትሌቶች ተሳትፈዋል።

Please follow and like us: