በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው ሲያገግሉ የነበሩት ክብርት ሂክማ ከይረዲን የኢፌዴሪ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል።

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ክብርት ሂክማ ከይረዲንን ”እንኳን ደህና መጡ” እያለ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛል።

Please follow and like us: