የኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የዘንድሮውን የወሰን ተሻጋሪ የክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሀ ግብር ለማስጀመር አርባምንጭ ከተማ ረፋዱ ላይ ገብተዋል።

ክብርት ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ አርባምንጭ ኤርፖርት ሲደርሱ የደቡብ ክልል የስራ ኃላፊዎች፣ የጋሞ አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

Please follow and like us: