እንኳን ደስ አላችሁZenawi TaddeleJuly 6, 2024News, Social Affairs, Women and Children Affairs, Youth Affairs የኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት ከመላው ሀገሪቱ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በልዩ ልዩ የሙያ መስክ ለተመረቃችሁ በሙሉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። Please follow and like us: