አትሌት ትዕግሥት ገዛኸኝ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች።

አትሌት ትዕግሥት ገዛኸኝ በ1 ሺህ 500 ሜትር T13 የፓሪስ ፓራሊምፒክ ጨዋታዎች ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አስገኝታለች።

አትሌት ትዕግሥት ርቀቱን 4 ደቂቃ 22 ሰከንድ ከ39 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡

ምንጭ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (FBC)

Please follow and like us: