ጳጉሜ 2 – የሪፎርም ቀን “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት!”

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሴክተር አመራሮችና ሠራተኞች በየተሰማራችሁበት የሙያ ዘርፍ ለተገልጋዮች ፈጣንና

ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠትና የተገልጋዮችን እርካታ በማሳደግ የሴክተራችን ተልዕኮ እንዲሳካ፤ በሀገራችንም ቀጣይነት ያለው ዕድገት እንዲመዘገብና የዜጎች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት በየደረጃው እንዲረጋገጥ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ሀገራዊ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

– ክብርት ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ

Please follow and like us: